e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 5:19 PM
 
note

ሐምሌ 12 2001ዓም>>>

 new በዞኑ የሚገኙ የ19 የገጠር ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደሮች አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች የስራ አፈፃፀም ጠንካራና ደካማ ጎን ተገመገመ፡፡

headline በሰኔ ወር 2001 ዓ.ም በዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ባለሙያዎች 19 የገጠር ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደር አቅም ግንባታ ጽ/ቤቶች እንዲሁም የተመረጡ ሶስት ሌሎች ሴክተር ጽ/ቤቶችና 2 የገጠር ቀበሌ ሥራ አስኪያጆች የስራ ክንውን የክትትልና የድጋፍ ስራ የተሰራ ሲሆን ሀምሌ 12, 2001ዓ.ም በዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ በአቶ ሰለሞን ላሌ አማካይነት የሥራ አፈፃፀማቸው ጠንካራና ደካማ ጎን ተገምግሞ ለቀጣይ አቅጣጫ የተያዘበት የጋራ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 Next>>
 
Copyright © Sidama Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sidama Zone Capacity Building Website