ሰኔ 6 2001ዓም>>>
ከዞን መምሪያዎች ለተዉጣጡ ባለሙያዎች ይርጋዓለም በሚገኘው ፉራ የስልጠናና የትምህርት ተቋም አዳራሽ ከሰኔ2-6 2001ዓ.ም በመሪነት ጽንሰ ሀሳብ፣ በመሥሂለ ጽንሰ ሀሳብ፣ በማስፈፀም አቅም ግንባታ፣ በገጠር ወረዳ መልካም አስተዳደር ፓኬጅ መርሆች ላይ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡