e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 5:20 PM
 
note

ህዳር 22 2001ዓም>>>

 new የአለም አቀፉን ኤች.አይ.ቪ./ኤድስ ቀን ህዳር 22 የሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያና የሲዳማ ዞን ጤና መምሪያ ሰራተኞች በጋራ አከበሩ፡፡

headline ህዳር 22 የተከበረው አለም አቀፉ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ቀን የሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ እና የሲዳማ ዞን ጤና መምሪያ ሰራተኞች በሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ አዳራሽ በመሰባሰብ በጋራ ያከበሩ ሲሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናም ተሰጥቷል፡፡ በስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ስልጠናውን ያስጀመሩት አቶ መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊና አቶ አየለ አማጄ የአቅም ግንባታ መምሪያ ሃላፊ በጋራ በመሆን ነው፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 Next>>
 
Copyright © Sidama Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sidama Zone Capacity Building Website