e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 5:20 PM
 
note

ጥቅምት 7 2001ዓም>>>

 new የመሰረታዊ የኮምፒዉተር እውቀት ስልጠና ላጠናቀቁ 50 ከዞን መምሪያዎች የተዉጣጡ ባለሙያዎችና ኃላፊዎች የምስክር ወረቀት ተሰጠ፡፡

headlineየሲዳማ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ ከክልሉ አቅም ግንባታ ቢሮ ጋር በመተባበር ከዞኑ ለተዉጣጡ የዞን መምሪያ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየውን የመሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ስልጠና ላጠናቀቁ 50 ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡ ለ1ወር ½ በመሰልጠን ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ደሴ ዳልኬ ጥቅምት 7/2001ዓ.ም በዞኑ አስተዳደር አዳራሽ ተገኝተው የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 Next>>
 
Copyright © Sidama Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Sidama Zone Capacity Building Website