e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Zonal Civil Service Departments
All Woreda Capacity Building Offices
Action Aid
Aynage Project
Silite Development Associations
Our Customers
Last Updated Friday, December 4, 2009 8:23 PM
note
በ2010 በሁለንተናዊ መልኩ አቅሙ የጎለበተ ድህነትንና ኋላ ቀርነትን በጽናት የሚዋጋ አመራር፣ ሲቪል ሰርቫንት፣ የሲቪክ ማህበረሰብና ተቋማት ተፈጥረው ማየት
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ተግባራዊ በማድረግ ለፈጣን ልማት እና ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚሠሩ መንግስታዊ ተቋማትና ሲቪክ ማህበረሰብ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት
 
note
የአቅም ግንባታ ፖሊሲ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ተግባራዊ በማድረግ ለፈጣን ልማት እና ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚሠሩ መንግስታዊ ተቋማትና ሲቪክ ማህበረሰብ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት
 
 
note
 
Department Headየአገራችን በየዘርፉ የተቀረጹትን ፖሊሲዎች ወደ ተግባር ለማሸጋገርና እየተመዘገበ ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂነት ለማረጋገጥ በአሰራር፣በአደረጃጀትና በአመለካካት የተለወጠ፣ የልማት እንቅስቃሴውን በብቃት ሊመራ የሚችል መንግስታዊ ተቋም ሊኖር እንደሚገባ ይታመናል፡፡
የመንግስት ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎት (መንግስታዊ አገልግሎት) ኅብረተሰባችን ከደረሰበት ማህበራዊ ንቃት እና በኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴው ውስጥ ብቁ ሆኖ ለመገኘት የሚያስችላቸውን ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት እንዲችል ለማድረግ ከወቅቱ ጋር የተጣጣመ የአደረጃጀትና በአገልግሎት ገበያው ውስጥ ተፈላጊ ሆኖ መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከዚህም አንጻር ያለውን ክፍተት በማስወገድ ረገድና የልማትና ዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታውን ለማፋጠን በርካታ የአቅም ግንባታ ስራዎች የተከናወኑና በርካታ ለውጦችም ተመዝግቧል፡፡ በከፊል ሴክተሮች መተግበር የጀመረው የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራ በተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥና የአፈጻጸም ለውጥ እንዳለ በተጨባጭ የታየ ጉዳይ ነው፡፡ .... ተጨማሪ>>
 
 
 
 
 
 
Copyright © Silte Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Silte Zone Capacity Building Website