መስከረም 4 2002ዓም>>> |
 |
የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ አመታዊ ጉባኤ በስልጤ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አዳራሽ ተካሄደ፡፡ |
| Siltie zone capacity building annual conference held September 14 2009. |
የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ አመታዊ ጉባኤ ከመስከረም 4-5 በስልጤ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በጉባኤ የአቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ የመምሪያውን የ2001 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ካቀረቡ በኋላ የሁሉም ወረዳ ኃላፊ ተራ በተራ የ2001 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን አቅርበዋል፡፡በቀጠይነትም በቀረቡ ሪፖርቶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጎ በመልካም አስተዳደር፤ በፍትህ ስርዓት ማሻሻያና በሌሎችም በተስተዋሉ ክፍተቶች ዙሪያ እያንዳንዱ ወረዳ በንቃት መንቀሳቀስ እንደሚገባቸው አቋም ተይዟል፡፡..... ተጨማሪ>>
|
| |
| ነሐሴ 19 2001ዓም>>> |
የመሰረታዊ የኮምፕዩተር ሥልጠና ምረቃ ስነ-ስርዓት ነሃሴ 19 2001 ዓ.ም በስልጤ ዞን አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡
|
| 31 zone sector office & worabe city administration employees have graduated taking basic computer training courses. |
ከሰኔ 1 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 12 2001 ድረስ ሲሰጥ የቆየው የመሰረታዊ የኮምፕዩተር ሥልጠና ምረቃ ስነ-ስርዓት ነሃሴ 19 2001 ዓ.ም በስልጤ ዞን አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡በስነ-ስርዓቱ ጥሪ የተደረገላቸው ዕንግዶች፣ተመራቂዎችና የአቅም ግንባታ መምሪያ ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን በፕሮግራሙ የአቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ሬድዋን ኑሪ የፕሮግሙን መክፈቻ ንግግር አድርገው በመቀጠልም የኢኮቴ መሰረተ ልማት አቅርቦትና አገልግሎት የስራ ሂደት በስልጠናውና በስራ ሂደቱ ተግባራት ዙሪያ በስራ ሂደቱ አስተባባሪ በአቶ መሀመድ ኑርሰቦ ሪፖርት ቀርቧል፡፡..... ተጨማሪ>> |
| |
| ነሐሴ 12 2001ዓም>>> |
የመሰረታዊ ኮምፕዩተር ሥልጠና ተሰጠ፡፡ |
Basic computer training has been provided for zone sector offices & worabe city Administration employees which have followed the implementation of business process reengineering in their sectors.
|
በመጀመሪያ ዙር ወደ መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራ ለገቡ የዞን ሴክተር መ/ቤት ሰራተኞችና ለወራቤ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ከሰኔ 1 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 12 የመሰረታዊ ኮምፕዩተር ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ... ተጨማሪ>> |
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3....... Next>> |
  |
የስልጤ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ |
 |
የመምሪያው አድራሻ |
ስልክ ፡- +251-46-2206338 |
ፖስታ፡- 435 |
|
ፋክስ፡- +251-46-2200072 |
|
| ወራቤ፣ኢትዮጵያ |
|
  |
|
  |