መስከረም 4 2002ዓም>>>
የዞኑ አቅም ግንባታ መምሪያ አመታዊ ጉባኤ ከመስከረም 4-5 በስልጤ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በጉባኤ የአቅም ግንባታ መምሪያ ኃላፊ የመምሪያውን የ2001 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ካቀረቡ በኋላ የሁሉም ወረዳ ኃላፊ ተራ በተራ የ2001 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን አቅርበዋል፡፡በቀጠይነትም በቀረቡ ሪፖርቶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጎ በመልካም አስተዳደር፤ በፍትህ ስርዓት ማሻሻያና በሌሎችም በተስተዋሉ ክፍተቶች ዙሪያ እያንዳንዱ ወረዳ በንቃት መንቀሳቀስ እንደሚገባቸው አቋም ተይዟል፡፡..... ተጨማሪ>>
የመሰረታዊ የኮምፕዩተር ሥልጠና ምረቃ ስነ-ስርዓት ነሃሴ 19 2001 ዓ.ም በስልጤ ዞን አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡