e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All South Omo Zone Capacity Building Sector Departments
All Woreda Capacity Building Offices
EPARDA
Action For Change Development
Co-operative Office
South Omo Telecommunication
South Omo Zone Development Association
Our Customers
Last Updated Friday, December 4, 2009 9:11 PM
note
በ2010 በዞኑ የተደራጀ ተቃማዊ የማስፈጸም አቅም በመገንባት ድህነትንና ሃላቀርነትን በጽናት የሚዋጋ በሁለንተናዊ መልኩ የመፈጸም አቅሙ የጎለበተ አመራር ሲቪል ሰርቫንትና የሲቪል ማህበረሰብ ፈትሮ ማየት፡፡
 
note
በዞኑ አቅም ግንባታ ፖሊሲ፣ስትራቴጂና ፕሮግራሞችን በመተግበር ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት የሁሉንም የልማት ሃይሎች የማስፈጸም አቅም በማጎልበት ቀጣይነት ላለው ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትና ድህነት ቅነሳ ግብ መሳካት አስተዋጽኦ የሚያደርግ ህብረተሰብ እንዲፈጠር ማድረግ፡፡
 
note
በዞኑ መልካም እስተዳደርን ለማስፈን ፣ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት እንዲሁም ቀጣይነትና ዘላቂነት ያለውን ኢኮኖሚያዊ ዕድገትንና ልማትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሲቪል ሰርቪሱ ቁልፍ ሚና በመጫወት የተገልጋይን ማህበረሰብ ፍላጎት እንዲያረካ ማስቻል፣
 
note
    • ለጋራ ራእይና ተልእኮ መስራት
    • አስተዳደር መስፈን የጸና እምነት
    • ለውጤት መስራት
    • ግልጸኝነትና ተጠያቂነትን ማስፈን
    • የአቅም ውስንነትን መቅረፍ
    • ውጤታማነት
    • ታማኝነት
    • ፈጣን ምላሽ መስጠት
    • ምሳሌ/ አርአያ/ መሆን
    • ተባባሪነት
    • ሁሌም መማር
    • አገልጋይነት
    • ወጪ ቆጣቢነት
 
 
note
 
Department Head

የዞናችን ብሎም የአገራችን ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ድህነት መሆኑን በግልፅ ተረድተን በልማትና መልካም አስትዳደር እምርታ ለማምጣት ስትራቴጅ ቀይሰን ድህነትን ፊት ለፊት መፋለም ከጀመርን ወዲህ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት ተጨባጭ የሆነ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ ችለናል፡፡ የተመዘገበዉ የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንድኖረዉ ከአሠራር የሥራ ሂደት ጋር ተያይዞ ያለዉን ዉስብስብ ችግር ከሥር መሠረቱ መንግሎ ለመጣል የገጠር ወረዳ መልካም አስተዳደር ፓኬጅ በመቅረፅ የስቭል ሰርቭስ ማሻሻያ እና የፍት ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ተግባራዊ ከመደረጉም ባሻገር በቅርቡ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ/BPR/ በዞናችን በሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ /BPR/ በሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች ተግባራዊ በመደረጉ በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ከፍተኛ መሻሻል ታይቷል፡፡በመልካም አስተዳደር ረገድም ለዘመናት የነበሩ ችግሮች በመፈታታቸዉ የዜጎች ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶች ከመቼዉም ጊዜ በላይ ተከብሯል፡፡... ተጨማሪ>>

 
Copyright © South Omo Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official South Omo Zone Capacity Building Website