e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Last Updated Friday, December 4, 2009 11:52 PM
note
 
Department Head

የዞናችን ብሎም የአገራችን ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ድህነት መሆኑን በግልፅ ተረድተን በልማትና መልካም አስትዳደር እምርታ ለማምጣት ስትራቴጅ ቀይሰን ድህነትን ፊት ለፊት መፋለም ከጀመርን ወዲህ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት ተጨባጭ የሆነ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ ችለናል፡፡

የተመዘገበዉ የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንድኖረዉ ከአሠራር የሥራ ሂደት ጋር ተያይዞ ያለዉን ዉስብስብ ችግር ከሥር መሠረቱ መንግሎ ለመጣል የገጠር ወረዳ መልካም አስተዳደር ፓኬጅ በመቅረፅ የስቭል ሰርቭስ ማሻሻያ እና የፍት ሥርዓት ማሻሻያ ፕሮግራም ተግባራዊ ከመደረጉም ባሻገር በቅርቡ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ/BPR/ በዞናችን በሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለዉጥ /BPR/ በሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች ተግባራዊ በመደረጉ በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ከፍተኛ መሻሻል ታይቷል፡፡በመልካም አስተዳደር ረገድም ለዘመናት የነበሩ ችግሮች በመፈታታቸዉ የዜጎች ዴሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶች ከመቼዉም ጊዜ በላይ ተከብሯል፡፡... ተጨማሪ>>

 
note

መስከረም 19 2001ዓም>>>

 new በደቡብ ኦም ዞን መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራ ከተጀመረ ወዲህ ለውጦቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡

headline በክልላችን በ2 ዙር የተጠናው የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት በመጀመሪያ ዙር በደቡብ ኦሞ ዞንም በ7 ሴክተሮች ወደ ሙሉ ትግበራ ከተገባ እነሆ 9ኛ ወር ላይ ደርሰናል ፡፡..... ተጨማሪ>>

 
መስከረም 10 2001ዓም>>>

new በደቡብ ኦሞ ዞን BPR እና የሰው ሀብት ስምሪት ጥናት ተካሄደ፡፡

headline መሠረታዊ የሥራ ሂደት ከክልል ጀምሮ በሰባት ሴክተር መሥሪያቤቶች ላይ ተጠንቶ ሙከራ ከተደረገ በኋላ ወደ ሙሉ ትግበራ የገቡ ግብርናና ገጠር ልማት፣ ትምህርት፣ ሥራና ከተማ ልማት፣ ንግድና ኢንዲስትር፣ አቅም ግንባታ ፣ፋይናንስ ኢካኖሚ ልማትና ፍትህና ፀጥታ መምሪያ (ፖሊስና ማረሚያ )ሲሆኑ በነዚህ መስሪያቤቶች ላይ ተጠንቶ የተተገበረዉ 31 ዋና እና 3 ደጋፊ ባጠቃላይ 34 የሥራ ሂደቶች መሆናቸዉ ይታወቃል፡፡ ..... ተጨማሪ>>
 
ነሐሴ 25 2001ዓም>>>
new በደቡብ ኦሞ ዞን የዘመናዊ መረጃ ልውውጥ ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት 70 ቀበሌያት የሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡
headline ቀበሌያትን የዘመናዊ መረጃ ልውውጥ ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት 70 ቀበሌያት የሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 ..... Next>>
የደቡብ ኦሞ ዞን አቅም ግንባታ መምሪያ
የመምሪያው አድራሻ
ስልክ ፡- +251-46-7750109
ፖስታ፡- 32
ፋክስ፡- +251-46-7751679
ጅንካ፣ኢትዮጵያ
Copyright © South Omo Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official South Omo Zone Capacity Building Website