e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All South Omo Zone Capacity Building Sector Departments
All Woreda Capacity Building Offices
EPARDA
Action For Change Development
Co-operative Office
South Omo Telecommunication
South Omo Zone Development Association
Our Customers
Last Updated Friday, December 4, 2009 9:37 PM
note
 

መስከረም 19 2001ዓም>>>

 new በደቡብ ኦም ዞን መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ ትግበራ ከተጀመረ ወዲህ ለውጦቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡

headline በክልላችን በ2 ዙር የተጠናው የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት በመጀመሪያ ዙር በደቡብ ኦሞ ዞንም በ7 ሴክተሮች ወደ ሙሉ ትግበራ ከተገባ እነሆ 9ኛ ወር ላይ ደርሰናል ፡፡ ..... ተጨማሪ>>

 
መስከረም 10 2001ዓም>>>

new በደቡብ ኦሞ ዞን BPR እና የሰው ሀብት ስምሪት ጥናት ተካሄደ፡፡

headline መሠረታዊ የሥራ ሂደት ከክልል ጀምሮ በሰባት ሴክተር መሥሪያቤቶች ላይ ተጠንቶ ሙከራ ከተደረገ በኋላ ወደ ሙሉ ትግበራ የገቡ ግብርናና ገጠር ልማት፣ ትምህርት፣ ሥራና ከተማ ልማት፣ ንግድና ኢንዲስትር፣ አቅም ግንባታ ፣ፋይናንስ ኢካኖሚ ልማትና ፍትህና ፀጥታ መምሪያ (ፖሊስና ማረሚያ )ሲሆኑ በነዚህ መስሪያቤቶች ላይ ተጠንቶ የተተገበረዉ 31 ዋና እና 3 ደጋፊ ባጠቃላይ 34 የሥራ ሂደቶች መሆናቸዉ ይታወቃል፡፡..... ተጨማሪ>>
 
ነሐሴ 25 2001ዓም>>>
new በደቡብ ኦሞ ዞን የዘመናዊ መረጃ ልውውጥ ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት 70 ቀበሌያት የሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
headline ቀበሌያትን የዘመናዊ መረጃ ልውውጥ ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት 70 ቀበሌያት የሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
ሰኔ 10 2001ዓም>>
 new በደቡብ ኦሞ ዞን ለ100 ሠልጣኞች መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ተሠጥቷል ፡፡
headline የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ማስፋፋትና በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ለ80 ሠልጣኞች መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ100 ሠልጣኞች ተሠጥቷል ፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
ጥቅምት 15 2001ዓም>>>
 new በደቡብ ኦሞ ዞን የሥራ ሂደቶችን ኮፒውቲራዝ ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 10 ኮምፒውተር እና 30 እስካነሮች በዞን በ8 ወረዳዎችና ጂንካ ከተማ አስተዳደር ተሰራጨ፡፡

headline መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ የተገበሩ የሥራ ሂደቶችን ኮፒውቲራዝ ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 10 ኮምፒውተር እና 30 እስካነሮች በዞን በ8 ወረዳዎችና ጂንካ ከተማ አስተዳደር ተሰራጭቷል፡፡ ... ተጨማሪ>>

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 . . . Next>>
 
 
 
Copyright © South Omo Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official South Omo Zone Capacity Building Website