ነሐሴ 25 2001ዓም>>>
ቀበሌያትን የዘመናዊ መረጃ ልውውጥ ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት 70 ቀበሌያት የሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ ከክልል አቅም ግንባታ በተገኘ ድጋፍ በሐመር ወረዳ እና በዞን የመረጃ ማዕከል ተቋቁሞ ነፃ የመረጃ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ የመረጃ ማዕከል በዳሰነች እና የጂንካ ከተማ አስተዳደር ለማቋቋም ዝግጅት ተጠናቆ በሁለቱም ወረዳዎች ከፌደራል ማቴሪያሎች ተከፋፍለው የእንስታሌሽን ዝርጋታ ይቀራል እሱም በቅርብ ጊዜ ይከናወናል፡፡