ሰኔ 10 2001ዓም>>>
የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ማስፋፋትና በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ለ80 ሠልጣኞች መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ100 ሠልጣኞች ተሠጥቷል ፡፡ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች በዞንና ወረዳ በመገኘት ጥገና በማድረግ 16,800 ብር ልያወጣ የሚችል ወጪ ማዳን ከመቻሉም በተጨማሪ ለጥገና ወደ ክልል የሚደረግ ጉዞና ወጪ ለማስቀረት ተችሏል፡፡