e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 9:36 PM
 
note

ጥቅምት 15 2001ዓም>>>

 new በደቡብ ኦሞ ዞን የሥራ ሂደቶችን ኮፒውቲራዝ ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 10 ኮምፒውተር እና 30 እስካነሮች በዞን በ8 ወረዳዎችና ጂንካ ከተማ አስተዳደር ተሰራጨ፡፡

headline መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ የተገበሩ የሥራ ሂደቶችን ኮፒውቲራዝ ለማድረግ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 10 ኮምፒውተር እና 30 እስካነሮች በዞን በ8 ወረዳዎችና ጂንካ ከተማ አስተዳደር ተሰራጭቷል፡፡ የኢኮቴ መሳሪያዎች ፍላጎት ለማወቅ በተደረገዉ የዳሰሳ ጥናት በዞን መ/ቤቶች ኮምፒውተር 109፤ላፕቶፕ 51፤ፕሪንተር 76፤ፎቶ ኮፒ 26፤ፋክስ 28እና ስካነርስ 30 ፍላጎት መኖሩን እንዲሁም በ8ቱ ወረዳና ጂንካ ከተማ አስተዳደር ኮምፒውተር 252፤ላፕቶፕ 100 ፤ፕሪንተር 225 ፤ፎቶ ኮፒ 189 ፤ፋክስ 135 እና ስካነርስ 90 ፍላጎት መኖሩ ተረጋግጧል፡፡የኢኮቴ መሣሪያዎች ባለመሟላታቸዉ መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ተግባራዊ ያደረጉ የዞንና ወረዳ መ/ቤቶች በአሠራር የስታንዳርድ መሠረት ሥራዎች እንዳያከናወኑ ቀላል የማይባል ተፅእኖ ልኖረዉ ስለሚችል በቀጣይ ትኩረት ልሰጥ ይገባል ስሉ የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ የሆኑት አቶ አማረ ገ/ሚካኣል ገልጸዋል፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 . . . Next>>
 
Copyright © South Omo Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official South Omo Zone Capacity Building Website