e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Wolaita Zone Capacity Building Sector Departments
All Woreda Capacity Building Offices
Our Customers
Last Updated Friday, December 4, 2009 3:58 PM
note
በ2020 በዞኑ የተደራጀ ተቃማዊ የማስፈጸም አቅም በመገንባት ድህነትንና ሃላቀርነትን በጽናት የሚዋጋ በሁለንተናዊ መልኩ የመፈጸም አቅሙ የጎለበተ አመራር ሲቪል ሰርቫንትና የሲቪል ማህበረሰብ ፈትሮ ማየት፡፡
 
note
በዞኑ አቅም ግንባታ ፖሊሲ፣ስትራቴጂና ፕሮግራሞችን በመተግበር ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት የሁሉንም የልማት ሃይሎች የማስፈጸም አቅም በማጎልበት ቀጣይነት ላለው ፈጣን የኢኮኖሚ ልማትና ድህነት ቅነሳ ግብ መሳካት አስተዋጽኦ የሚያደርግ ህብረተሰብ እንዲፈጠር ማድረግ፡፡
 
note
    • ለጋራ ራእይና ተልእኮ መስራት
    • አስተዳደር መስፈን የጸና እምነት
    • ለውጤት መስራት
    • ግልጸኝነትና ተጠያቂነትን ማስፈን
    • የአቅም ውስንነትን መቅረፍ
    • ውጤታማነት
    • ታማኝነት
    • ፈጣን ምላሽ መስጠት
    • ምሳሌ/ አርአያ/ መሆን
    • ተባባሪነት
    • ሁሌም መማር
    • አገልጋይነት
    • ወጪ ቆጣቢነት
 
 
note
 
Department Head በክልላችን እንዲሁም የክልላችን አካል በሆነው ዞናችን ፈጣንና ቀጣይነት ያለውን ልማት ለማረጋገጥና ከልማቱም ሕዝቡ በበየደጃው ተጠቃሚ እንዲሆን ለማድረግ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ሥራን ማጎልበት ወሳኝ ነው ፡፡ ይህን ለማሳካት ቀደም ሲል በሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ኘሮግራም ፣በፍትህ ማሻሻያ ኘሮግራም እንዲሁም ባልተማከለ የወዳ አቅም ግንባታ ኘሮግራም በመታዝ በተከናወኑ የአቅም ግንባታ ሥራዎች በዞናችን ያሉ የመንግሥት ተቋማት የማስፈፀም አቅም እየጎለበተ መጥቷል ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በመንግሥት ተቋማት ያለው አደጃጀት ፣ አሠራርና የሰው ኃይል ሁኔታ ሲታይ በልካም አስትዳደር ማስፈን እና ዴሞክራሲ ግንባታ ሥራችን መጎልበት የሚፈልገውን አስተዋጽኦ በሚያበረክት ደረጃ አይደለም፡፡ ስለሆነም በመንግሥት ተቋማት ቀልጣፋና ግልጽ አሠራር በማስፈን በአገልግሎት አሰጣጥ የኀብረተሰቡን ፍላጐት በማርካት ሕብረተሰቡን ለልማት በማነሣሣት በክልላችን እንዲሁም በዞናችን ፈጣን ልማት ለማረጋገጥ የመሠረታዊ አሠራር ሂደት ለውጥ በክልል ደረጃ ተጠንቶ በመጀመሪያ ዙር በ7 ሴክተሮች ተግባራዊ ከመሆኑም በላይ በ2ኛው ዙር ጥናቱን ያጠናቀቁ ሴክተሮችም የሙከራ ትግበራቸውን አጠናቀው አሁን ወደ ሙሉ ትግበራ እየገቡ ናቸው ፡፡...ተጨማሪ>>
 
Copyright © Wolaita Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Wolaita Zone Capacity Building Website