e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

Our Links
SNNPRS Capacity Building
All Wolaita Zone Capacity Building Sector Departments
All Woreda Capacity Building Offices
Our Customers
Last Updated Friday, December 4, 2009 4:00 PM
note
 

መስከረም 21 2002ዓም>>>

 new በሁለተኛ ዙር ለሙሉ ትግበራው ጥናታቸውን ያጠናቀቁ 9 ሴክተሮች የሠራተኞች ድልድል በማድረግ ወደ ሙሉ ትግበራ ጀምሮ እንዲገቡ ያላለሰለሰ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡  

headline በሁለተኛ ዙር ለሙሉ ትግበራው ጥናታቸውን ያጠናቀቁ 9 ሴክተሮች የሠራተኞች ድልድል በማድረግ ወደ ሙሉ ትግበራ ጀምሮ እንዲገቡ ያላለሰለሰ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡  በአሁን ወቅት በሁሉም መንግሥት ተቋማት መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ /BPR/ እየተተገበረ ሲሆን ትግበራዉ በታቀደው መሠረት በመጀመሪያ ዙር በ7 ሴክተሮች በተሳካ ሁኔታ ሙሉ ትግበራ እንዲከናወንና በሁለተኛ ዙር ለሙሉ ትግበራው ጥናታቸውን ያጠናቀቁ 9 ሴክተሮች የሠራተኞች ድልድል በማድረግ ወደ ሙሉ ትግበራ ከ21/1/2ዐዐ2 ጀምሮ እንዲገቡ ያላለሰለሰ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡..... ተጨማሪ>>

 
ሰኔ 4 2001ዓም>>>

new ለ22 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች ስልጠና ተሰጠ፡፡

headline ከሰኔ 2-4/2001 ለ22 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች ስልጠና ተሰጠ፡፡..... ተጨማሪ>>
 
ግንቦት 26 2001ዓም>>>
new ለ25 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች ስልጠና ተሰቷል፡፡
headline በዱጉና ፋንጎ ከግንቦት 24-26/2001 ለ25 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች ስልጠና ተሰቷል፡፡ ... ተጨማሪ>>
 
ሚያዚያ 30 2001ዓም>>
 new ለሴክተር ሀላፊዎች፣126 ቀበሌ አስተዳደሮችና ስራ አስኪያጆች ስልጠና ተሰጠ፡፡
headline በኪ/ዲዳዬ ከሚያዝያ 28-30/2001 ለሴክተር ሀላፊዎች የማስፈፈም አቅም ግንባታ፤ ከግንቦት 10-13/2001 126 ቀበሌ አስተዳደሮችና ስራ አስኪያጆች በተለያ ርዕሶች ላይ የግናዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡... ተጨማሪ>>
 
ጥር 20 2001ዓም>>>
 new የዞን አቅም ግንባታ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ሥራ ሂደት የ6 ቀን ስልጠና በወላይታ ቱሳ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡

headline ከጥር 20-25/2001 ዓ.ም በዞን አቅም ግንባታ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ሥራ ሂደት በዞኑ ለሚገኙ ለሁሉም ሴክተር መምሪያዎችና ለ12 ወረዳዎች እንዲሁም ለ3 ሪፎርም ከተሞች እና ከባስኬቶ ልዩ ወረዳ ለመጡ ሠራተኞች የ6 ቀን ስልጠና በወላይታ ቱሳ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም በዳሞት ፑላሣ ከጥር 21-25/2001 ስለ በBPR ለ5 ተከታታይ ቀናት በጥናት ሰነድ፤ በአፈፃፀም ማኑዋል፤ በቲም ቻርተር ላይ ማደባ ላገኙ ሰራተኞች ወ 105 ሴ 13 በድምር 118 ሰልጣኞች፣.. ተጨማሪ>>

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 . . . Next>>
 
Copyright © Wolaita Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Wolaita Zone Capacity Building Website