e f a  
ethiopiaflag snnprslag
   

 

 
Last Updated Friday, December 4, 2009 4:06 PM
note

መስከረም 21 2002ዓም>>>

 new በሁለተኛ ዙር ለሙሉ ትግበራው ጥናታቸውን ያጠናቀቁ 9 ሴክተሮች የሠራተኞች ድልድል በማድረግ ወደ ሙሉ ትግበራ ጀምሮ እንዲገቡ ያላለሰለሰ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡  

headline በሁለተኛ ዙር ለሙሉ ትግበራው ጥናታቸውን ያጠናቀቁ 9 ሴክተሮች የሠራተኞች ድልድል በማድረግ ወደ ሙሉ ትግበራ ጀምሮ እንዲገቡ ያላለሰለሰ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡  በአሁን ወቅት በሁሉም መንግሥት ተቋማት መሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ /BPR/ እየተተገበረ ሲሆን ትግበራዉ በታቀደው መሠረት በመጀመሪያ ዙር በ7 ሴክተሮች በተሳካ ሁኔታ ሙሉ ትግበራ እንዲከናወንና በሁለተኛ ዙር ለሙሉ ትግበራው ጥናታቸውን ያጠናቀቁ 9 ሴክተሮች የሠራተኞች ድልድል በማድረግ ወደ ሙሉ ትግበራ ከ21/1/2ዐዐ2 ጀምሮ እንዲገቡ ያላለሰለሰ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት አቅርቦትና አገልግሎት ዘርፍ መሰረታዊ የአሰራር ሥርዓት ለዉጥ ተግባራዊ ባደረጉ ሴክተር መ/ቤቶች ለዉጡን በኢኮቴ የመደገፍ ሥራ እንዲሰራና የማቴሪያሎች አጠቃቀም ላይ ገለፃ በመስጠት የሥራ  ሂደቱን ተግባር በማስተዋወቅ ተቋማቱ በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት የጥገናና ድጋፍና የምክር አገልግሎት በመስጠት ለለዉጡ መሳካት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ነዉ፡፡

 
News....Start from the Latest <<Prev 1 2 3 4 5 . . . Next>>
Copyright © Wolaita Zone CBB 2009 All rights reserved
Created by Webmaster
This is the Official Wolaita Zone Capacity Building Website