ግንቦት 26 2001ዓም>>>
በዱጉና ፋንጎ ከግንቦት 24-26/2001 ለ25 የቀበሌ ስራ አስኪያጆች ስልጠና ተሰቷል፡፡ በተጨማሪም በዳ/ሶሬ ከግንቦት 3-6/2001 ከተለያዩ ተቋማት ለተወጣጡ 32 ሰልጣኞች በመልካም አስተዳደር ፓኬጅ፤ በፕሮጅክት ጥናት፤ በዕቅድ ዝግጅት… ስልጠና ተሰቷል ከሪከርድ ክፍል የተገኘ መረጃ ያሳያል፡፡