ጥር 20 2001ዓም>>>
ከጥር 20-25/2001 ዓ.ም በዞን አቅም ግንባታ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ሥራ ሂደት በዞኑ ለሚገኙ ለሁሉም ሴክተር መምሪያዎችና ለ12 ወረዳዎች እንዲሁም ለ3 ሪፎርም ከተሞች እና ከባስኬቶ ልዩ ወረዳ ለመጡ ሠራተኞች የ6 ቀን ስልጠና በወላይታ ቱሳ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም በዳሞት ፑላሣ ከጥር 21-25/2001 ስለ በBPR ለ5 ተከታታይ ቀናት በጥናት ሰነድ፤ በአፈፃፀም ማኑዋል፤ በቲም ቻርተር ላይ ማደባ ላገኙ ሰራተኞች ወ 105 ሴ 13 በድምር 118 ሰልጣኞች፣