የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስትን ዓላማዎችና ፖሊሲዎች በብቃጽ መፈፀም የሚችል ተዓማኒነት ያለው በግልፅነትና በተጠያቂነት መርሆዎች ላይ ተመስርቶ ሀገርን ህዝብንና ዜጋን የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር ፤-