የስልጠናው አዘጋጅ የሆኑት የአቅም ግንባታ ሴክተር ስርዓተ ጾታን በልማት የማካተትና ተጠቃሚነትን የማረጋገጥ ደጋፊ የስራ ሂደት ኦፊሰር አቶ ፍሬው መኩሪያ የስልጠናውን ዓላማና ፕሮግራም አስመልክተው ባደረጉት ንግግር ስልጠናው የተለያዩ የስራ ክፍሎችን ያካተተ ሲሆን መሰረት ያደረገውም የሴክተሩ አመራሮች ውሳኔ ሰዎች በመሆናቸው 'የዕቅድ ባለሙያዎችም በሴክተሩ ዕቅድ ውስጥ አቶ አያኖ ስልጠናውን ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግር በሴክተሩ ውስጥ የስርዓተ ጾታን ጉዳይ ለማካተት በቅድሚያ እውቀት መጨበጥ ይቻል ዘንድ ስልጠናው ወቅታዊና አስፈላጊ ነው ካሉ በኋላ መንግስት ለሴቶች ትኩረት በመስጠቱ ህግ ቀርጾ የተለያዩ ተግባራትን እስከ ታች ድረስ ወርዶ የስርዓተ ጾታን ጉዳይ ማካተት እንዲችሉ እንዲሁም የመረጃ ባለሙያዎች በቴክኖሎጂ የተደገፈ የሴክተሩን ሴቶችን በተመለከተ መረጃ መያዝ የሚያስችል አቅም ለመገንባት ታስቦ መሆኑን ገልጸዋል ፡፡ በስልጠናው ከተለያዩ ክፍል ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን ስልጠናውን የከፈቱት አቶ አያኖ ሱመኖ በአቅም ግንባታ ሴክተር የለውጥ ፕሮግራሞችና ፓኬጆች ትግበራ ዋና የስራ ሂደት ባለቤት ናቸው፡፡ በማከናወን ላይ የሚገኝ በመሆኑ እናንተም የሴክተሩ ሰራተኞች ከዚህ ስልጠና እውቀት ጨብጣችሁ ጠንካራ ሥራ መስራት ይጠበቅባችኋል በቀጣይም የክልሉ ሴቶችና ህጻናት ቢሮ ለሴክተሩ ያዘጋጀውን ዕቅድ ለመተግበር ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡ ወ/ሮ አንሻ የሱፍ የደቡብ ዩኒቨርሲቲ መምህር ስልጠናውን አስመልክተው እንደተናገሩት የስርዓተ ጾታን ጉዳይ በልማት ማካተት የሚቻልበትን መንገድ ሰልጣኞች እርስ በርስ ሃሳብ በመለዋወጥ ግንዛቤ እንዲያዳብሩ ስልጠናው አጋዥ ነው ብለዋል ፡፡ ስልጠናው በዋናነት ያተኮረው በስርዓተ ጾታ ምንነት ' ሥርዓተ ጾታ ትንታኔ ' ለስርዓተ ጾታ በጀት መመደብ ' ሥርዓተ ጾታን በተመለከተ ራስን የመፈተሸ ሁኔታ እንዲሁም የሪፖርት ፎርማት ይዘትና የማቅረቢያ ዘዴ በሚሉት ዙሪያ ሲሆን አሳታፊ በሆነ መልኩ የተዘጋጀው ስልጠና ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ ቆይቶ ተጠናቋል ::